በላስ ቬጋስ ኔቫዳ ለምትገኙ የኢትዮጲያ ኮሚኒቲ አባላት በሙሉ፣
የሰሜን አሜሪካ የስፓርትና የባህል ፌስቲቨል ውድድር ለ42ተኛ ጊዜ በዋሽንግተን ሲያትል መካሄዱ ይታወቃል ።
በዚህም ውድድር ከተማችንን ወክሎ የኢትዮ እስታር ፋሲለደስ የእግር ኳስ ክለብ ላስ ቬጋስ በሁለተኛ ዲቪዥን በ1ኛ ደረጃ በአሸናፊነት መውጣቱን በደስታ እንገልጻለን።
የእግር ኳስ ቡድናችን አባላት ላደረጉት የላቀ ተሳትፎ እና
ለአስገኙት ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ ! በማለት አድናቆታችንን አንገልፃለን::
To all members of the Ethiopian Community in Las Vegas
Our soccer team,ETHIO STAR FASILEDES SOCCER CLUB LAS VEGAS, participated
for the forty-second North America Sport and Cultural Festival in Seattle, Washington,
and won first place in the second division.
Congratulations to our exceptional sports team for their outstanding achievement!!